የኢፌዲሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ እና የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ መክዩ መሐመድ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረጉ።
ህዳር 27/2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ
የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ እና የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ መክዩ መሐመድ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች እና የማኔጅመንት አባላት ጋር በዛሬው እለት በተቋሙ ተገኝተው ውይይት አካሄዷል።
የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አጠቃላይ እንቅስቃሴና እየተሠሩ ስላሉ ሥራዎች
የአበረታች ቅመሞች መከላከል ግንዛቤ እና ህዝብ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ በአቶ ፈለቀ ዋለልኝ ገለፃ ተደርጓል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *