Month: December 2020

የሽንት ናሙና አሰባሰብ ሂደት

ቀን፡ 25/03/2013 ዓ.ም ቦታ፡ አዳማ ራስ ሆቴል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት የምርመራ እና ቁጥጥር ዳይሮክተሬት አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ የሚገኘው የ DCO እና BCO ባለሙያዎች ስልጠና የቀጠለ ሲሆን የዛሬው የጥዋት…

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ህዳር 23/2013 ዓ/ም አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ 40 ለሚጠጉ ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተወጣጡ ባለሙያዎች በዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ዙሪያ…