ለታዋቂ እስፖርተኞች፡ ለአትሌት ማናጀሮችና ተወካዩች በስፖረት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ
ለታዋቂ እስፖርተኞች፡ ለአትሌት ማናጀሮችና ተወካዩች በስፖረት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ! ቀን 29/05/2011 ዓ.ም ጌትፋም ሆቴል የኢትዩያጵያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በአገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚወዳደሩ…
ለታዋቂ እስፖርተኞች፡ ለአትሌት ማናጀሮችና ተወካዩች በስፖረት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ! ቀን 29/05/2011 ዓ.ም ጌትፋም ሆቴል የኢትዩያጵያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በአገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚወዳደሩ…
በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩንቨርሲቲ በ2011 ዓ.ም ለሚመረቁ የስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ጥር 18/2011 ዓ.ም በአገራችን በስፖርት ሳይንስ ተማሪዎችን ከሚያሰለጥኑ ዩንቨሪስቲዎች በቀዳሚነት እና…
የስፖርት አበረታች ቅመሞች የኢንተለጀንስና ኢንቨስቲጌሽን ቡድን ተቋቁሞ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተሸጋግሯል፡፡ በዚህ ቡድን ውስጥ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከአዲስ አበባ የምግብና…
ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤ በእግር ኳስ ስፖርት ላይ የሚደረገው ምርመራና ቁጥጥር ቀጣይነት ባለው እና በተጠናከረ መንገድ ይካሄዳል፡፡ ቀን፡ ታህሳስ…
ታህሳስ 17/2011 ዓ.ም በአገራችን በርካታ ባለሞያዎች በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ሰልጥነው በአሰልጣኝነት፣ በዳኝነት፣ በኢንስትራክተርነት እና በመሳሰሉት ዘርፎች በማገልገል ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም እነዚህ የስፖርት ባለሞያዎች በአገር አቀፍ ደረጃ አበረታች ቅመሞችን ወይም…
የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የሥራ ኃላፊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡ በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የአትሌቶች ኢንቲግሪቲ ዩኒት /AIU/ ወይም ከውድድር ጊዜ ውጭ…
አትሌት አበሰኒ ዳባ ጨመዳ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሟ በመረጋገጡ ለ4 (አራት) ተከታታይ ዓመታት እገዳ ተላልፎባታል፡፡ ህዳር 28/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በአገራችን በየደረጃው ጠንካራ ምርመራና ቁጥጥር በማድረግ…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴ ውጤታማ እና በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጦች የተመዘገቡበት እንደሆነ ተጠቆመ፤ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የአገራችንን አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ ህዳር 28/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት…
የፀረ አበረታች ቅመሞች ቁጥጥር ባለሙያዎች (DCOs and chaperon) አቅም ለመገንባት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ጽ/ቤቱ አስታወቀ ቀን፡ 01/03/2011 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአገራችንን ስፖርት ውጤታማነት ለማጎልበትና…
Ethiopia National Anti-Doping Office (ETH-NADO) Starts to Provide Training for Sample Collection Personnel (Chaperons and Trainee Doping Control Officers) Nominated from All Regional States and City Administrations. Date: 27 November…