ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ
ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፤ በፌዴራል ደረጃ ሲካሄድ የቆየው የስፖርተኞች ምርመራና ቁጥጥር በተቀጣይነት በተለያዩ ስፖርቶች ወደ ክልሎች እና…
