#አረንጓዴ አሻራ
የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ጽ/ቤት ፣ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም የሌሎች የስፖርት ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ ፡፡ ቀን ፡- ሰኔ 19/10/2012 አገራዊ የችግኝ…
የኢትዮጲያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ጽ/ቤት ፣ የኢትዮጲያ ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም የሌሎች የስፖርት ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ ፡፡ ቀን ፡- ሰኔ 19/10/2012 አገራዊ የችግኝ…
አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን መጠቀሟ በመረጋገጡ እና ሠነዶችን በማጭበርበር የ12 ዓመት ቅጣት ተጥሎባታል። ቀን: ሰኔ 13/2012 አትሌት እታፈራሁ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ጥቅምት 20/2019 ካናዳ ቶሮንቶ ላይ በተካሄደው…
የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ዛሬም ትኩረት ይሻል፤ አተሌት ወንድወሰን ከተማ የተከለከለ አበረታች ንጥረ-ነገር መጠቀሙ በመረጋገጡ ቅጣት ተጥሎበታል። ቀን: ግንቦት 28/2012 አትሌት ወንድሰን ከተማ ማሞ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ታህሳስ 01/2019…
ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በስታድዪም ዙሪያ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለ2ኛው ዙር…
ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀሙን የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አስታወቀ። በአለም አቀፍ ህጎችና…
አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት አግባብ ያላቸውን የምርመራና ቁጥጥር ፕሮግራሞች ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አለማችንን እያስጨነቀ ያለው የኮረና ቫይረስ ወይም…
አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ መጠቀሙ በመረጋገጡ ለ4(አራት) ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል፡፡ አትሌት ብርኃኑ ፀጉ ቀደም ሲል እ.ኤ.አ መስከረም 15/2019 ዴንማርክ ኮፐንኃገን በተካሄደው…
በኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እና በኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡ ቀን፡- መጋቢት /07/2012 ዓ.ም ቦታ ፡- የኢ/አ/ፌ በጋዜጣዊ መግለጫው በፀረ-ዶፒንግ ጉዳይ ላይ ኢትዮጲያ category…
በፌዴራል ፖሊስ ክለብ (ኦሜድላ) ስር ለሚገኙ አትሌቶችና አስልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨብጫ ስልጠና ተስጠ፡፡ በአገራችን አንጋፋ ከሆኑት የስፖርት ክለቦች ውስጥ አንዱ በሆነው(ኦሜድላ) ስፖርት ክለብ በቀን 02/07/2012 ዓ.ም…
የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)፣ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አፍሪካ ሪጂናል ቢሮ፣ የደቡብ አፍሪካ የፀረ-ዶፒንግ ተቋም (SAIDS) እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የስራ ኃላፊዎች የቴሌ ኮንፈረስን በማካሄድ በአገራችን…