Category: ዜና

“የአበረታች ቅመም የምርመራ ስራ አሁን ላይ ከሚገኝበት የአፈፃፀም ደረጃ አንፃር በአህጉር አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ ተመሳሳይ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ተቋማት አጋዥ ወደ መሆን መሸጋገር ይኖርበታል!” አቶ መኮንን ይደረሳል

“የአበረታች ቅመም የምርመራ ስራ አሁን ላይ ከሚገኝበት የአፈፃፀም ደረጃ አንፃር በአህጉር አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ ተመሳሳይ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ተቋማት አጋዥ ወደ መሆን መሸጋገር ይኖርበታል!” አቶ መኮንን ይደረሳል የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…

አትሌት ገመኔ ማሚቴ ቱኑኩ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ መጠቀሟ በመረጋገጡ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባት

አትሌት ገመኔ ማሚቴ ቱኑኩ የተከለከለ አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ተጠቅማ መገኘቷ በላብራቶሪ ምርመራ በመረጋገጡ ይፋዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባታል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሁለት የተለያዩ ውድድሮች ላይ…

የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የሚተላለፉ ቅጣቶች አገራችን በዓለም-አቀፍ ስፖርት ያላትን ተሳትፎ ማስቀጠልን ታሳቢ ያደረጉ መሆናቸው ተገለፀ

የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የሚተላለፉ ቅጣቶች አገራችን በዓለም-አቀፍ ስፖርት ያላትን ተሳትፎ ማስቀጠልን ታሳቢ ያደረጉ መሆናቸው ተገለፀ ሚያዚያ 6፣ 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት እና…

የባለስልጣን መስሪያቤት የሥራ እንቅስቃሴዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደረጉ መምጣታቸው ተገለፀ

የባለስልጣን መስሪያቤት የሥራ እንቅስቃሴዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደረጉ መምጣታቸው ተገለፀ መጋቢት 30፣ 2018 ዓ.ም አዲስአበባ ** የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ9ወር ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ እና የ3 ዓመት የመካከለኛ ዘመን…

“የፋርማሲው ሴክተር መደሃኒቶችን ለታለመላቸው ዓላማ ብቻ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ማድረግ ይጠበቅበታል።” አቶ መኮንን ይደርሳል

“የፋርማሲው ሴክተር መደሃኒቶችን ለታለመላቸው ዓላማ ብቻ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ማድረግ ይጠበቅበታል።” አቶ መኮንን ይደርሳል መጋቢት 23/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር በመቀናጀት ለማህበሩ አባላት…

ለኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ማህበር አባላት የፀረ-አበረታች ቅመሞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ለኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ማህበር አባላት የፀረ-አበረታች ቅመሞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 19/2018ዓ.ም. *** የኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ማህበር 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዬች በውይይት…

አትሌት ድርቤ ወልተጂ ቀደም ሲል በፈፀመችው የፀረ-አበረታች ቅመሞች የሕግ ጥሰት ጥፍተኛ በመባሏ አስተዳደራዊ ቅጣት ተጣለባት።

አትሌት ድርቤ ወልተጂ ቀደም ሲል በፈፀመችው የፀረ-አበረታች ቅመሞች የሕግ ጥሰት ጥፍተኛ በመባሏ አስተዳደራዊ ቅጣት ተጣለባት። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የምርመራ ባለሞያዎች (Sample Collection Personnel) እ.ኤ.አ የካቲት 25/2025 በአትሌቷ ላይ የአበረታች…

በኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን እና በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲቲዩት መካከል የአትሌት ባዮሎጂካል ፓስፖርት ላብራቶሪ (ABP) ለማቋቋም የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

በኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን እና በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲቲዩት መካከል የአትሌት ባዮሎጂካል ፓስፖርት ላብራቶሪ (ABP) ለማቋቋም የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ *** ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አበረታች…

“የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጉዳይ ለአትሌቶች ከየትኛውም አጀንዳ በላይ ተቀዳሚ አጀንዳ ሊሆን ይገባል” አቶ መኮንን ይደርሳል

“የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጉዳይ ለአትሌቶች ከየትኛውም አጀንዳ በላይ ተቀዳሚ አጀንዳ ሊሆን ይገባል” አቶ መኮንን ይደርሳል *********************** ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ተወዳድረው አስደናቂ ውጤቶችን ያስመዘገቡና ስሟን ከፍ…

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ ስር ታቅፈው የሚገኙ አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ  ።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ ስር ታቅፈው የሚገኙ አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…