Month: July 2026

የኢትዮጵያ  ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከፌዴራል፣ ከክልል እና ከከተማ አስተዳደር ባለድርሻ አካላት ጋር ሲካሄድ የቆየ የስልጠናና የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከፌዴራል፣ ከክልል እና ከከተማ አስተዳደር ባለድርሻ አካላት ጋር ሲካሄድ የቆየ የስልጠናና የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ ሰኔ 24/2018ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ስፖርቱን ንፅህናና ፍትሃዊነት የመጠበቅ…

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከፌደራል፣ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የስፖርት ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር እና የስልጠና መድረክ ማካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከፌደራል፣ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የስፖርት ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር እና የስልጠና መድረክ ማካሄድ ጀመረ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም አዳማ ********************* በሀገራችን አበረታች ቅመሞችንና ዘዴዎችን ለመከላከል እንዲሁም…