የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች   ጽ/ቤት በቦርድ ማቋቋሚያ ደንብ የተደራጀ ሲሆን ለጽ / ቤቱ ውጤት እና ውጤታማ አፈፃፀም ከፍተኛ ሚናን ተጫውቷል ፡፡

ቦርዱ ሊቀመንበሩን ጨምሮ በውስጡ 7 (ሰባት) አባላት አሉት፡፡


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች   ጽ/ቤት የቦርድ አባላት