Month: June 2026

በፍትህ አካላት መካከል የሚታየው የቅንጅት እና የመናበብ ክፍተት የፀረ-አበረታች ቅመሞች ህጎችን በውጤታማነት ለመተግበር ተግዳሮት መሆኑ ተጠቆመ

በፍትህ አካላት መካከል የሚታየው የቅንጅት እና የመናበብ ክፍተት የፀረ-አበረታች ቅመሞች ህጎችን በውጤታማነት ለመተግበር ተግዳሮት መሆኑ ተጠቆመ ሰኔ 3/2018 ዓ.ም፣ አዳማ ***************** የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለፍትህ አካላት በዛሬው ዕለት ያዘጋጀው…

የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰቶችን ለመከላከል የፍትህ አካላት በባለቤትነት ስሜት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለፀ::

የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰቶችን ለመከላከል የፍትህ አካላት በባለቤትነት ስሜት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለፀ:: *********************** የአበረታች ቅመሞች በዜጎች ላይ እያሰከተለ የሚገኘው የጤና፣ የስነ ልቦና እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች ከፍተኛ በመሆኑ የመከላከልና የመቆጣጠር…

“አበረታች ቅመሞችን ለመቆጣጠር የመድኃኒት መደብሮችና የፈርማሲ ባለሙያዎች ሙያዊ ኃላፊነትና ገዴታቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል” አቶ መኮንን ይደርሳል

“አበረታች ቅመሞችን ለመቆጣጠር የመድኃኒት መደብሮችና የፈርማሲ ባለሙያዎች ሙያዊ ኃላፊነትና ገዴታቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል” አቶ መኮንን ይደርሳል አበረታች ቅመም (ዶፒንግ) በስፖርቱና በሀገር ገጽታ ላይ የሚያስከትለውን ውስብስብ ችግር በመረዳት የመድኃኒት ክትትልና ቁጥጥር እና…

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2027 የሚካሄደውን አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ትምህርት ጉባኤ (Global Education Conference) ለማዘጋጀት ተመረጠች።

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2027 የሚካሄደውን አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ትምህርት ጉባኤ (Global Education Conference) ለማዘጋጀት ተመረጠች። አገራችን ኢትዮጵያ ለጀመርነው ሁለንተናዊ የብልፅግና ጉዞ ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸውን አለም አቀፍ ኩነቶች በብቃት በማዘጋጀት ላይ መሆኗ…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ እና አትሌት ዘመናይ አያና የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት መፈፀማቸው በመረጋገጡ ቅጣት ተጣለባቸው።

አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ እና አትሌት ዘመናይ አያና የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት መፈፀማቸው በመረጋገጡ ቅጣት ተጣለባቸው። አትሌት ጉዳፍ ፀጋየ እና አትሌት ዘመናይ አያና ቀደም ሲል በተደረጉ የአበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ምርመራዎች የተከለከሉ…

ስፖርት ጋዜጠኞች የአበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ዘገባዎችን የሙያ ስነ-ምግባርን ባከበረ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ

ስፖርት ጋዜጠኞች የአበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ዘገባዎችን የሙያ ስነ-ምግባርን ባከበረ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባበር ለስፖርት ጋዜጠኞች በፀረ-አበረታች…