የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-ADA) በ2018 በጀት ዓመት በነበረው የስራ አፈፃፀምና ባስመዘገባቸው በርካታ ስኬቶች የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት።
የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን (ETH-ADA) በ2018 በጀት ዓመት በነበረው የስራ አፈፃፀምና ባስመዘገባቸው በርካታ ስኬቶች የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት። የባህልና ስፖርት ሴክተር የ2018 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ጉባኤ ክልሎች/የከተማ አስተዳደሮችን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻ…
