ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና የስፖርት ባለሞያዎች ከዛሬ ጀምሮ ከአሰልጣኝ አልቤርቶ ሳላዛር ጋር የሚኖራቸውን ቀጥተኛም ይሁን ቀጥተኛውን ያልሆነ ግንኙነት ማቋረጥ ይጠበቅባቸዋል።
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና የስፖርት ባለሞያዎች ከዛሬ ጀምሮ ከአሰልጣኝ አልቤርቶ ሳላዛር ጋር የሚኖራቸውን ቀጥተኛም ይሁን ቀጥተኛውን ያልሆነ ግንኙነት ማቋረጥ ይጠበቅባቸዋል። ሳላዛር በፈፀመው የፀረ-ዶፒንግ የህግ ጥሰት ለሚቀጥሉት አራት ተከታታይ አመታት በስፖርቱ ውስጥ እንዳይሳተፍ…
