የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የሚተላለፉ ቅጣቶች አገራችን በዓለም-አቀፍ ስፖርት ያላትን ተሳትፎ ማስቀጠልን ታሳቢ ያደረጉ መሆናቸው ተገለፀ
የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የሚተላለፉ ቅጣቶች አገራችን በዓለም-አቀፍ ስፖርት ያላትን ተሳትፎ ማስቀጠልን ታሳቢ ያደረጉ መሆናቸው ተገለፀ ሚያዚያ 6፣ 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት እና…
የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የሚተላለፉ ቅጣቶች አገራችን በዓለም-አቀፍ ስፖርት ያላትን ተሳትፎ ማስቀጠልን ታሳቢ ያደረጉ መሆናቸው ተገለፀ ሚያዚያ 6፣ 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት እና…
“የፋርማሲው ሴክተር መደሃኒቶችን ለታለመላቸው ዓላማ ብቻ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ማድረግ ይጠበቅበታል።” አቶ መኮንን ይደርሳል መጋቢት 23/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር በመቀናጀት ለማህበሩ አባላት…
አትሌት ድርቤ ወልተጂ ቀደም ሲል በፈፀመችው የፀረ-አበረታች ቅመሞች የሕግ ጥሰት ጥፍተኛ በመባሏ አስተዳደራዊ ቅጣት ተጣለባት። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የምርመራ ባለሞያዎች (Sample Collection Personnel) እ.ኤ.አ የካቲት 25/2025 በአትሌቷ ላይ የአበረታች…
በኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን እና በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲቲዩት መካከል የአትሌት ባዮሎጂካል ፓስፖርት ላብራቶሪ (ABP) ለማቋቋም የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ *** ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አበረታች…
“የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጉዳይ ለአትሌቶች ከየትኛውም አጀንዳ በላይ ተቀዳሚ አጀንዳ ሊሆን ይገባል” አቶ መኮንን ይደርሳል *********************** ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ተወዳድረው አስደናቂ ውጤቶችን ያስመዘገቡና ስሟን ከፍ…
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ ስር ታቅፈው የሚገኙ አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…
የዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች (Sample Collection Personnel) የስልጠና መርሃ ግብሩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ጥቅምት 2/2018ዓ.ም አዳማ በዛሬው እለት በአበረታች ቅመሞች ውጤት አስተዳደር ሕግ ትግበራና አፈፃፀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ በአቶ ንጋቱ…
የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው። መስከረም 28/2018 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች (…
ለህክምና ባለሙያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የስፖርት…