Month: November 2026

“ክለቦች የፀረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴ ባለድርሻ አካል ሳይሆኑ የጉዳዩ ዋና ባለቤት ናቸው።” አቶ መኮንን ይደርሳል

“ክለቦች የፀረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴ ባለድርሻ አካል ሳይሆኑ የጉዳዩ ዋና ባለቤት ናቸው።” አቶ መኮንን ይደርሳል ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም (አዲስ አበባ) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የስፖርቱን ንፅህና እና ፍትሃዊነት የመጠበቅ ተልዕኮውን ለማሳካት፤…

በአገራችን አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

በአገራችን አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጋራ በመሆን ከኤሊት ስፖርተኞች፣ ከአሰልጣኞች፣ ከማናጀሮችና…