Month: December 2020

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ህዳር 23/2013 ዓ/ም አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ 40 ለሚጠጉ ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተወጣጡ ባለሙያዎች በዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ዙሪያ…