አትሌት ገመኔ ማሚቴ ቱኑኩ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ መጠቀሟ በመረጋገጡ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባት
አትሌት ገመኔ ማሚቴ ቱኑኩ የተከለከለ አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ተጠቅማ መገኘቷ በላብራቶሪ ምርመራ በመረጋገጡ ይፋዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባታል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሁለት የተለያዩ ውድድሮች ላይ…
አትሌት ገመኔ ማሚቴ ቱኑኩ የተከለከለ አበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ተጠቅማ መገኘቷ በላብራቶሪ ምርመራ በመረጋገጡ ይፋዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባታል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሁለት የተለያዩ ውድድሮች ላይ…
የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የሚተላለፉ ቅጣቶች አገራችን በዓለም-አቀፍ ስፖርት ያላትን ተሳትፎ ማስቀጠልን ታሳቢ ያደረጉ መሆናቸው ተገለፀ ሚያዚያ 6፣ 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት እና…
የባለስልጣን መስሪያቤት የሥራ እንቅስቃሴዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደረጉ መምጣታቸው ተገለፀ መጋቢት 30፣ 2018 ዓ.ም አዲስአበባ ** የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ9ወር ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ እና የ3 ዓመት የመካከለኛ ዘመን…
“የፋርማሲው ሴክተር መደሃኒቶችን ለታለመላቸው ዓላማ ብቻ አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ማድረግ ይጠበቅበታል።” አቶ መኮንን ይደርሳል መጋቢት 23/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ማህበር ጋር በመቀናጀት ለማህበሩ አባላት…
ለኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ማህበር አባላት የፀረ-አበረታች ቅመሞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 19/2018ዓ.ም. *** የኢትዮጵያ ስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ማህበር 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዬች በውይይት…
አትሌት ድርቤ ወልተጂ ቀደም ሲል በፈፀመችው የፀረ-አበረታች ቅመሞች የሕግ ጥሰት ጥፍተኛ በመባሏ አስተዳደራዊ ቅጣት ተጣለባት። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የምርመራ ባለሞያዎች (Sample Collection Personnel) እ.ኤ.አ የካቲት 25/2025 በአትሌቷ ላይ የአበረታች…