Share Facebook Twitter Pinterest LinkedIn Post navigation ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት እንደ ባለቤት የአበረታች ቅመሞች የመከላከያና የመቆጣጠር ስራ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ መውሰድ እንደሚገባ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ መኮንን ይደርሳል ተናግረዋል። የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።