Author: Ahmed Mulugeta

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤና ንቅናቄ መርሃ ግብር ተጀምሯል ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስፖርት አበረታች ቅመሞች ዙሪያ የግንዛቤና ንቅናቄ መርሃ ግብር ተጀምሯል ። ህዳር 11/2017 ዓ.ም ጂንካ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ችግር በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር…

የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ከወጣቶች ስፖርት ቢሮ አመራሮች ጋር የጋራ ውይይት አድርጓል።

የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ከወጣቶች ስፖርት ቢሮ አመራሮች ጋር የጋራ ውይይት አድርጓል። ህዳር 11 /2017 ዓ.ም ጂንካ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

ለመቻል ስፖርት ክለብ አትሌቶች እና ለአትሌት ድጋፍ ሰጪ ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

ለመቻል ስፖርት ክለብ አትሌቶች እና ለአትሌት ድጋፍ ሰጪ ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ህዳር 3/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የስፖርት አበረታች…

የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው።

የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው። አትሌት ህብስት ጥላሁን አስረስ፤ አትሌት ሳሙኤል አባተ ዘለቀ እና አትሌት ፀሐይ ገመቹ በያን የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ በመጠቀም የህግ…

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምተሟሉ ተወዳዳሪዎች ከስር በሚገኘው ማስታወቂያ መሰረት ቀርባችሁ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን!!

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም እና የሀገሪቱን የመቶ ቀን የለውጥና ኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም እና የሀገሪቱን የመቶ ቀን የለውጥና ኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች…

የሴቶች ሚና ተቋም ውስጥ አስፈላጊነቱ የማይተካ መሆኑ ተጠቆመ ።

የሴቶች ሚና ተቋም ውስጥ አስፈላጊነቱ የማይተካ መሆኑ ተጠቆመ ። ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም አዳማ በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው ዕለትም የቤተሰብ ሕግ ዙሪያ በአበረታች ቅመሞች ውጤት አስተዳደር ሕግ…

ለተቋሙ ሴት ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

ለተቋሙ ሴት ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያን ፀረ – አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለሴት ሰራተኞች በአዳማ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የተገኙት…

የአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራ ሂደቱን (Testing Procedures) ሙሉ ለሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት ሥራው ተጠናቋል።

የአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራ ሂደቱን (Testing Procedures) ሙሉ ለሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት ሥራው ተጠናቋል። ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ንጹህ ስፖርትን ለማስፋፋትና ጤናማ የሆኑ ስፖርተኞችን…

የአለም አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት (AIU) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረገ።

የአለም አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት (AIU) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረገ። መስከረም 15/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የአለም አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት (AIU) አውቶ ኮምፒቴሽን ቴስት ማኔጀር አቶ ራፋያል ሮክስ…