የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምተሟሉ ተወዳዳሪዎች ከስር በሚገኘው ማስታወቂያ መሰረት ቀርባችሁ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን!!
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምተሟሉ ተወዳዳሪዎች ከስር በሚገኘው ማስታወቂያ መሰረት ቀርባችሁ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን!!
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም እና የሀገሪቱን የመቶ ቀን የለውጥና ኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች…
የሴቶች ሚና ተቋም ውስጥ አስፈላጊነቱ የማይተካ መሆኑ ተጠቆመ ። ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም አዳማ በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው ዕለትም የቤተሰብ ሕግ ዙሪያ በአበረታች ቅመሞች ውጤት አስተዳደር ሕግ…
ለተቋሙ ሴት ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያን ፀረ – አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለሴት ሰራተኞች በአዳማ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የተገኙት…
የአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራ ሂደቱን (Testing Procedures) ሙሉ ለሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት ሥራው ተጠናቋል። ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ንጹህ ስፖርትን ለማስፋፋትና ጤናማ የሆኑ ስፖርተኞችን…