Author: Tutugn Smeil

የዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች (Sample Collection Personnel) የስልጠና መርሃ ግብሩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

የዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች (Sample Collection Personnel) የስልጠና መርሃ ግብሩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ጥቅምት 2/2018ዓ.ም አዳማ በዛሬው እለት በአበረታች ቅመሞች ውጤት አስተዳደር ሕግ ትግበራና አፈፃፀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ በአቶ ንጋቱ…

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው። መስከረም 28/2018 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች (…

ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት እንደ ባለቤት የአበረታች ቅመሞች የመከላከያና የመቆጣጠር ስራ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ መውሰድ እንደሚገባ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ መኮንን ይደርሳል ተናግረዋል።

ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት እንደ ባለቤት የአበረታች ቅመሞች የመከላከያና የመቆጣጠር ስራ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ መውሰድ እንደሚገባ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ መኮንን ይደርሳል ተናግረዋል። መስከረም 14/2018 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…

የአትሌት ድርቤ ወልተጅ ጉዳይን በተመለከተ መግለጫ ስለመስጠት

የአትሌት ድርቤ ወልተጅ ጉዳይን በተመለከተ መግለጫ ስለመስጠት መስከረም 2/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በህግ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት በስፖርት ውድድር ወቅትና ከውድድር ጊዜ ውጭ የአበረታች ቅመሞች ወይም…

ተቋሙ የ2017 በጀት ዓመት ጥቅል እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ዝግጅት ግምገማ አካሄደ።

ተቋሙ የ2017 በጀት ዓመት ጥቅል እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ዝግጅት ግምገማ አካሄደ። ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ2017 ዓ.ም ጥቅል የተቋሙ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ…

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ባከናወናቸው ስራዎች ዙሪያ በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ባከናወናቸው ስራዎች ዙሪያ በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በ2017 በጀት አመት አበረታች…

ለህክምና ባለሙያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ  ።

ለህክምና ባለሙያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ። ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የስፖርት…

ህገ ወጥ የሆነ አካል በህግ አግባቡ አስፈላጊውን እርምጃ መወሰደ ይገባናል፦ የኢትዮጰያ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መኮንን ይደርሳል

ህገ ወጥ የሆነ አካል በህግ አግባቡ አስፈላጊውን እርምጃ መወሰደ ይገባናል፦ የኢትዮጰያ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መኮንን ይደርሳል ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጰያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…