ስፖርት ጋዜጠኞች የአበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ዘገባዎችን የሙያ ስነ-ምግባርን ባከበረ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ
ስፖርት ጋዜጠኞች የአበረታች ቅመሞች (ዶፒንግ) ዘገባዎችን የሙያ ስነ-ምግባርን ባከበረ መልኩ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባበር ለስፖርት ጋዜጠኞች በፀረ-አበረታች…
